የናይጄሪያው ፕሬዝዳንት ቦላ ቲኒቡ ባለፈው ሳምንት በሰሜን ምሥራቅ ቦርኖ ግዛት በዳምቦዓ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ላይ ስድስት ወታደሮችን የሞቱበት የሽብር ጥቃት እንዲጥራ ትዕዛዝ ሰጥተዋል። ፕሬዝዳንቱ ...
"የጎዳና ላይ ሻወር" ተብሎ የሚታውቀው የበጎ ፈቃደኞች ቡድን፣ በዐዲስ አበባ ከተማ "አሜሪካን ግቢ" እየተባለ በሚጠራው ሰፈር፥ የጎዳና ላይ ተዳዳሪዎችን ገላ እያጠበ ንጹሕ ልብስ በማልበስ፣ በማሳከም እና በመመገብ፣ እንዲሁም ለማደሪያቸው አነስተኛ ተንቀሳቃሽ የቆርቆሮ ቤት ሠርቶ በመለገስ ይታወቃል። በተጨማሪም ቡድኑ፣ ...
የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው በሱሰ ውስጥ ያለፉ ወጣቶች፥ የአልኮል መጠጥን፣ ሲጋራንና ጫትን ጨምሮ እንደ ቀልድ የጀመሯቸው ሱስ አማጭ ልምምዶች፣ እያደር ሕይወታቸውን እንዳመስቃቀሉባቸውና የጤና እክልም ...
የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሳን ሼክ መሃሙድ ከኢትዮጵያ ጋር ለአንድ ዓመት ያክል ሻክሮ የቆየውን ግንኙነታቸውን ለማደስ ስምምነት ላይ በደረሱ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ወደ አዲስ አበባ ለጉብኝት ይጓዛሉ። ጽ ...
የአዲሱ የሶሪያ መንግስት የድህንነት ሃላፊዎች እራሱን እስላማዊ መንግስት እያለ የሚጠራው አሸባሪ ቡድን በደማስቆ ሳይዳ ዘይነብ አካባቢ በሺዓ ሙስሊሞች የአምልኮ ስፍራ ላይ ሊያደርስ የነበረውን የቦምብ ጥቃት ማክሸፋቸውን እንዳስታወቁ የሀገሪቱ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። የሀገሪቱ መንግስት የሚተዳደረው ሳና ...